ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፣

ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፣

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ግብዓት በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን እና የተቀላጠፈ የደንበኞች አገልግሎትን ለመስጠት ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ዓ.ም. የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ያከናውናል፡፡
በመሆኑም ከላይ በተጠቀሰው ቀን አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለውድ ደንበኞቻችን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.