ዓባይ ባንክ በ2015 የአዲስ ዓመት ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በ2015 የአዲስ ዓመት ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የ2015 አዲስ ዓመት ዋዜማ ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ባንካችን ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶች በመስጠት ላይ ሲሆን፣ በኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.