ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡

በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ የባንኩ አጠቃላይ  የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጥልቀት መካሄዱ ታውቋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.