የዓባይ ባንክ የስራ አመራርና ሠራተኞች ደም ለገሱ

የዓባይ ባንክ የስራ አመራርና ሠራተኞች ደም ለገሱ

የዓባይ ባንክ አ.ማ.  ተቋማዊ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት እየተሳተፈ  የሚገኝ ሲሆን፣ ይህን ተሳትፎውን ይበልጥ ለማጎልበት የባንኩ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች  በባንኩ ዋና መ/ቤት  በተለያዩ ምክንያቶች ደም ለሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች እንዲውል ለብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የደም ልገሳ  አካሂደል፡፡

ዓባይ ባንክ ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት እንዲቻል ለወገኖችና ተቋማት ትርጉም ያለው ድጋፍ በማድረግና ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ  ክፍተኛ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.