ባለ አክሲዮኖች

ዓባይ ባንክ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ከ4,479 በላይ ባለአክሲዮኖች ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ በአብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ይገኙበታል፡፡ እ.ኤ.አ. እስከ  ታኅሣሥ 2023 ድረስ የባንኩ አጠቃላይ የተከፈለ ካፒታል 5.171 ቢሊዮን ብር  ደርሷል፡:

አክሲዮኖችን ለመግዛት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች

አክሲዮኖችን ለመግዛት የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን መመሪያ መሠረት ያደረጉ ናቸው፡፡

ስለባንኩ የአክሲዮን ሽያጭ

  • የአንድ አክሲዮን መሸጫ ዋጋ ብር 1,000.00/ አንድ ሺህ ብር ሲሆን፣
  • መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛው መጠን 50 አክሲዮን ወይም የብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር ነው፡፡