ዓባይ ባንክ በገና ኤግዚቢሽን እና ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በገና ኤግዚቢሽን እና ባዛር በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው የ2015 የገና ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ባንካችን ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶች በመስጠት ላይ ሲሆን መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡

በኤግዚቢሽን ማዕከልና ዲሲቲ ኢንተርቴይንመንት አዘጋጅነት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.