ዓባይ ባንክ የ3ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ የ3ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2023 3ኛ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል።

በስብሰባው ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እና የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.