ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለበርካታ ዓመታት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ እንዲሁም የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሲያገለግሉ በቆዩት በወ/ሮ ኢትዮጵያ ታደሰ ስም የሰየመውን 477ኛ ቅርንጫፉን በአያት ጣፎ አካባቢ በመክፈት ሥራ አስጀምሯል።
ወ/ሮ ኢትዮጵያ ታደሰ ዓባይ ባንክ በስማቸው ቅርንጫፍ በመሰየም ለሰጣቸው አክብሮት ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ዓባይ ባንክ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ተደራሽነቱን በማስፋፋት ላይ ሲሆን አሁን ላይ የቅርንጫፎቹን ብዛት 477 አድርሷል።
Leave a Reply