ዓባይ ባንክ አ.ማ የደንበኞችን ተደጋጋሚ ጥያቄ ከግምት ውስጥ በማስገባትና በአካባቢው ያሉትን የባንኩን ቅርንጫፎች አቅም በማጎልበት ደንበኞችን በቅርበት ማገልገል እንዲቻል በሶስት የተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች (ድሬዳዋ ፣ ሀዋሳእናጎንደር) ቀጠና ፅ/ቤት ቢሮዎችን በከተማዎቹ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ቀጠና  ፅ/ቤቶቹ የስራ ማስጀመር ስነ-ስርዓት የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ፣ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፣ የተለያዩ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተካሂዷል፡፡

ዓባይ፣ ታማኝ አገልጋይ !

Leave a Reply

Your email address will not be published.