ወደ ውጭ ለሚላኩ ዕቃዎች ሁሉም ክፍያዎች የሚደረጉት በውጭ ምንዛሪ ነው፡፡
በዚህም መሠረት ዓባይ ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ከሚፈቀደው ከቡናና ከወርቅ ኤክስፖርት ውጭ በሚከተሉት የክፍያ ዓይነቶች የወጪ ንግድ ፈቃድ ይሰጣል፡፡