ዓባይ ባንክ አ.ማ የ2013 ዓም በጀት አመት አጠቃላይ ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ

ዓባይ ባንክ አ.ማ የ2013 ዓም በጀት አመት አጠቃላይ ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባውን አዲስ አበባ በሚገኘው ኢንተር ለግዠሪ አዲስ ሆቴል ከሃምሌ 9-10/2013 ዓ.ም አከናውኗል፡፡ በስበሰባዉም በበጀት አመቱ የነበሩ ስራ ክንዎኖች የተገመገሙ ሲሆን በበጀት አመቱ ባንኩ ላስመዘገበው እጅግ አመረቂ የስራ አፈጻጸም ለባንኩ ሰራተኞች እና የማጅመንት አባላት ከዋና ስራ አስፈጻሚ ምስጋና ተበርክቶላቸዋል፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.