የዓባይ ባንክ አራተኛው ዙር የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት የሽልማት ፕሮግራም

ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታህሳስ 20 እስከ ሰኔ 19 ቀን 2013 ዓ.ም ለአራተኛ ዙር ሲያካሂደው የነበረው ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞችን ለማበረታታት በተዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ሐምሌ 6 ቀን 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ  የባንኩ የስራ ሃላፊዎች፣ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሰራተኞች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተከናዉኗል፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.