የጉዞ ጎ ዲጂታል የክፍያ አገልግሎት

ዓባይ ባንክ አ.ማ ሶልጌት ትራቭል ኃ.የተ.የግ. ማህበር ከተሰኘ የቴክኖሎጂ አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር የጉዞ ጎ(Guzo-Go) ዲጂታል የክፍያ አገልግሎት መስጫ መተግበሪያን ወይም አፕሊኬሽን እውን በማድረግ እና ወደ ስራ በማስገባት ከአስር የተለያዩ የአየር መንገዶች ጋር የበረራ ትኬት መቁረጥ የሚያስችለውን አገልግሎት ለመጀመር የስራ ውል ስምምነት አካሄደ፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.