የሽልማት ርክክብ ስነ-ስርዓት

ዓባይ ባንክ አ.ማ ለ4ኛ ዙር ሲያዘጋጀው በነበረው “የይቀበሉ፣ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም ዕድለኛ ለሆኑ ተሸላሚዎች የባንኩ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አመራሮች በተገኙበት የሽልማት ርክክብ ሐምሌ 22 ቀን 2013 ዓ/ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል  በደማቅ ዝግጅት ለባለዕድለኞቹ ቅንጡ አውቶሞቢል ፣ ፍሪጆች ፣ ፍላት ስክሪን ቴሌቪዥኖችና በርካታ ሞባይሎችን በሽልማት አንበሸበሸ፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.