ዓባይ ባንክ እና እንግዳ ትራቭል

ዓባይ ባንክ አ.ማ የአገር አቋራጭ መንገደኞች የአውቶብስ የጉዞ ቲኬት “ልዩ ባስ” የተባለ የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በቀላሉ የሚቆርጡበትን አሰራር እንግዳ ትራቭል ቴክኖሎጂ ኃ/የተ/የግ/ማ ከተባለ ድርጅት ጋር የሁለትዮሽ ውል ስምምነት አዲስ አበባ በሚገኘው ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በደማቅ ሁኔታ  አካሂዷል፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.