የአዲስ ዓመት መባቻ ባዛር

ዓባይ ባንክ አ.ማ ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ባለው የአዲስ ዓመት መባቻ ባዛር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!

Leave a Reply

Your email address will not be published.