Tag: <span>መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል – ማህበራዊ ኃላፊነት</span>

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍና የምሳ ግብዣ ፕሮግራም አካሂዷል። ዓባይ ባንክ የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለትም ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከምሳ ግብዣው በተጨማሪ የ2,111,810.00 (ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ አስራ አንድ ሺህ ስምንት መቶ...