Tag: <span>የሥትራቴጂ ዕቅድ ዝግጅት ቡድን የምክክር መድረክ</span>

ዓባይ ባንክ የሥትራቴጂ ዕቅድ ዝግጅት ቡድን የምክክር መድረክ አካሄደ
Post

ዓባይ ባንክ የሥትራቴጂ ዕቅድ ዝግጅት ቡድን የምክክር መድረክ አካሄደ

የዓባይ ባንክ የትራቴጂክ ልማት ቴክኒካል ቡድን በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ለስምንት ቀናት የስትራቴጂ ዕቅድ ዝግጅት የምክክር ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ አቶ ወንድይፍራው ታደሰ የዓባይ ባንክ የስትራቴጂ እና ማርኬቲንግ ዋና መኮንን በፕሮግራሙ ላይ እንደተናገሩት ባንኩ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያዘጋጀው የስትራቴጂ ዕቅድ በሀገሪቱ ያለውን አጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት፣ የባንክ ኢንዱስትሪውን ፈጣን ዕድገት፣ የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችል፣ ዘመኑን የሚዋጅ፣ ተፎካካሪ እና ውጤታማ...