Tag: <span>የደም ልገሳ</span>

የዓባይ ባንክ የስራ አመራርና ሠራተኞች ደም ለገሱ
Post

የዓባይ ባንክ የስራ አመራርና ሠራተኞች ደም ለገሱ

የዓባይ ባንክ አ.ማ.  ተቋማዊ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት እየተሳተፈ  የሚገኝ ሲሆን፣ ይህን ተሳትፎውን ይበልጥ ለማጎልበት የባንኩ የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች  በባንኩ ዋና መ/ቤት  በተለያዩ ምክንያቶች ደም ለሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች እንዲውል ለብሄራዊ የደም ባንክ አገልግሎት የደም ልገሳ  አካሂደል፡፡ ዓባይ ባንክ ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት እንዲቻል ለወገኖችና ተቋማት ትርጉም ያለው ድጋፍ በማድረግና ኃላፊነቱን በመወጣት ረገድ...