Tag: <span>የደንበኞች ውይይት</span>

ዓባይ ባንክ በባህርዳር ከተማ የደንበኞች ውይይት አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ በባህርዳር ከተማ የደንበኞች ውይይት አደረገ

ዓባይ ባንክ በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር አገልግሎት አሰጣጥ እና አጠቃላይ የባንኩን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ውጤታማ ውይይት በአቫንቲ ሆቴል አከናውኗል፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ ባንኩ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ደንበኞች ከባንኩ ጋር አብረው በመስራት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን÷ በቀጣይም ባንኩ በተለየ መልኩ የደንበኞች ፍላጎትን የሚመጥኑ አገልግሎቶችን እንዲሁም ቀልጣፋና ፈጣን...