Tag: <span>የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፣ የኤሌክትሮኒክስ ግብር አሰባሰብ ሥርዓት</span>

ዓባይ ባንክ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
Post

ዓባይ ባንክ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

ዓባይ ባንክ አ.ማ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የኤሌክትሮኒክስ ግብር አሰባሰብ ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ እንደተናገሩት የዓባይ ባንክ...