Tag: <span>የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ውይይት</span>

ዓባይ ባንክ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም  ውይይት አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ውይይት አደረገ

የዓባይ ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራሮች የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ጥር 8 ቀን 2015 ዓ.ም በሀይሌ አዲስ አበባ ሆቴል ውይይት አድርገዋል፡፡በውይይቱ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ የባንኩ የ2015 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ስራ አፈፃፀም የሚያበረታታ መሆኑን ገልጸው፣ በቀሪዎቹ የበጀት ዓመቱ ጊዜያት በገበያው ያለውን ዕድል መጠቀም እንዲቻልና በበጀት ዓመቱ የተቀመጠውን...