Tag: <span>የፐብሊክ ባስ ትራንስፖርት ክፍያ</span>

በዓባይ ባንክ በኩል የፐብሊክ ባስ ትራንስፖርት ክፍያ መፈጸም ተጀመረ
Post

በዓባይ ባንክ በኩል የፐብሊክ ባስ ትራንስፖርት ክፍያ መፈጸም ተጀመረ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. እና ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ ስምምነቱ የአገር አቋራጭ የጉዞ ትኬት ክፍያን በዓባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፎች በኩል በሂሳብ ወይም በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስችል ነው፡፡ በዚህ መሰረት አገልግሎቱ መነሻውን ከአዲስ አበባ በማድረግ ወደ ባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ ሚዛን ተፈሪ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ባሌ...