አዲስ አበባ፣ ሰኔ 07/2014 – ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታህሳስ 20/2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 19/2014 ዓ.ም ድረስ ሲያከናውን የቆየው የባንኩ 5ኛ ዙር የ“ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በዚሁም መሠረት የ1ኛ ዕጣ የሱዙኪ ዲዛየር ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል አሸናፊ ቁጥር 2672 መሆኑ ታውቋል፡፡ የሽልማት ዓይነቶች 1ኛ ዕጣ ሱዙኪ ዲዛየር...