Tag: <span>ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ</span>

የዓባይ ባንክ የ7ኛ ዙር  የ“ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
Post

የዓባይ ባንክ የ7ኛ ዙር  የ“ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

ዓባይ ባንክ ከነሐሴ 26/2015 ዓ.ም እስከ ጥር 18/2016 ዓ.ም ድረስ ሲያከናውን የቆየው 7ኛው  “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በዚሁም መሠረት ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ አሸናፊ ቁጥር 46527258 መሆኑ ታውቋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ለሽልማት የተዘጋጁ የ2ኛ ዕጣ እያንዳንዳቸው አስር ፍሪጆች፣ 3ኛ ዕጣ የአስር ቴሌቪዥኖች፣ 4ኛ ዕጣ...

ዓባይ ባንክ ለ6ኛ ዙር ያዘጋጀው የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ ፕሮግራም አሸናፊዎች ሽልማት አስረከበ
Post

ዓባይ ባንክ ለ6ኛ ዙር ያዘጋጀው የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ ፕሮግራም አሸናፊዎች ሽልማት አስረከበ

ዓባይ ባንክ አ.ማ የ6ኛ ዙር “የይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች የሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓት  የካቲት 17/2015 ዓ.ም በኃይሌ ግራድ አዲስ አበባ ሆቴል አከናውኗል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኃላ ገሠሠ የፕሮግራሙ  ዋና አላማ የደንበኞችን የቁጠባ ባህል ለማጎልበትና በባንኩ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት በመጠቀም ህጋዊ የገንዘብ ምንዛሬን ለማበረታታት እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ባንኩ በአሁኑ ሰዓት...