Tag: <span>5ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች የሽልማት አሰጣጥ ሥነሥርዓት</span>

ዓባይ ባንክ ለ5ኛው ዙር “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች ሽልማት አስረከበ
Post

ዓባይ ባንክ ለ5ኛው ዙር “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች ሽልማት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28/2014 – ዓባይ ባንክ አ.ማ. ለ5ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም አሸናፊዎች የሽልማት አሰጣጥ ሥነሥርዓት ዛሬ አከናውኗል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እንደገለጹት በባንኩ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት መጠቀም መቻል ሕገወጥ የገንዘብ ምንዛሬን ለመከላከል ያግዛል፤ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ መጎልበት የጎላ አስተዋጽኦ ያበረክታል፤ እንዲሁም ደንበኞች ባንኩ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች እንዲላመዱ...