መጪ ክስተቶች

የዓባይ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ


የዓባይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ሕዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ኢንተር ሌግዠሪ(የቀድሞ ኢንተርኮንትኔንታል) ሆቴል ይካሄዳል፡፡ ሥለሆነም የባንኩ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡