ዓባይ ባንክ ከነሐሴ 26/2015 ዓ.ም እስከ ጥር 18/2016 ዓ.ም ድረስ ሲያከናውን የቆየው 7ኛው “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” ፕሮግራም የዕጣ አወጣጥ...
የዓባይ ባንክ ዜናዎች
Get latest updates about our services, offers.
ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፣
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ግብዓት በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን እና የተቀላጠፈ የደንበኞች አገልግሎትን ለመስጠት ቅዳሜ የካቲት 9/2016...
የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ የዋና ግንብ (Main Tower) የመደምደም ሥራ ተጠናቀቀ
የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ የዋናው ግንብ ግንባታ መደምደሚያ ሥራ በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁን አብስሯል፡፡ በዕለቱ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ...
ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ...
ዓባይ ባንክ በሚሊኒየም አዳራሽ የገና ኤግዚቢሽን እና ባዛር ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል
ዓባይ ባንክ በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው የ2016 የገና ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ጎብኝዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶች...