ማስታወቂያ, ዜናዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደJanuary 18, 2024January 18, 2024Abay ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ የባንኩ አጠቃላይ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጥልቀት መካሄዱ ታውቋል፡፡
Leave a Reply