Tag: <span>የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ</span>

ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
Post

ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ የባንኩ አጠቃላይ  የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጥልቀት መካሄዱ ታውቋል፡፡