Author: Abay (Administrator )

ዓባይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 12 ቢሊዮን ብር ከፍ ለማድረግ ወሰነ
Post

ዓባይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 12 ቢሊዮን ብር ከፍ ለማድረግ ወሰነ

የዓባይ ባንክ የ2021/22 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ አቶ ወንድይፍራው ታደሰ የዓባይ ባንክ የስትራቴጂ እና ማርኬቲንግ ዋና መኮንን መግለጫውን የሰጡ ሲሆን÷ በመግለጫቸውም ባንኩ በሁሉም የስራ አፈፃፀም መለኪያዎች ከፍተኛ ውጤት እንዳስመዘገበ ገልፃዋል፡፡ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሂዶ በነበረው የባለአክሲዮኖች 13ኛ መደበኛ እና 7ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር...

ዓባይ ባንክ፣ የኢትዮጵያ መድሐኒት ፋብሪካ እና ሜድቴክ የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ
Post

ዓባይ ባንክ፣ የኢትዮጵያ መድሐኒት ፋብሪካ እና ሜድቴክ የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ

ዓባይ ባንክ አ.ማ፣ የኢትዮጵያ መድሐኒት ፋብሪካ አ.ማ. (ኢመፋ) እና ሜድቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ ማህበር በዓባይ ሰዲቅ – ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶችን በመጠቀም በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ክፍል ዳይሬክተር አቶ አቡበከር ነዚር፣ የኢመፋ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሽመልስ ማሙዬ እና የሜድቴክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ንጉሴ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የኢመፋ...

ዓባይ ባንክ በባህርዳር ከተማ የደንበኞች ውይይት አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ በባህርዳር ከተማ የደንበኞች ውይይት አደረገ

ዓባይ ባንክ በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ ደንበኞች ጋር አገልግሎት አሰጣጥ እና አጠቃላይ የባንኩን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ውጤታማ ውይይት በአቫንቲ ሆቴል አከናውኗል፡፡ በውይይቱ ላይ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ ባንኩ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ደንበኞች ከባንኩ ጋር አብረው በመስራት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን÷ በቀጣይም ባንኩ በተለየ መልኩ የደንበኞች ፍላጎትን የሚመጥኑ አገልግሎቶችን እንዲሁም ቀልጣፋና ፈጣን...

ዓባይ ባንክ እና ላንሴት የሕክምና አገልግሎት የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ
Post

ዓባይ ባንክ እና ላንሴት የሕክምና አገልግሎት የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከላንሴት የሕክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ጋር መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ የሪቴይል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ እና የላንሴት የሕክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሄኖክ ሰይፈ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የላንሴት የሕክምና አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሠራተኞች የቤት እና መኪና መግዣ እንዲሁም...

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ድጋፍና የምሳ ግብዣ ፕሮግራም አካሂዷል። ዓባይ ባንክ የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በበርካታ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለትም ለመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከምሳ ግብዣው በተጨማሪ የ2,111,810.00 (ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ አስራ አንድ ሺህ ስምንት መቶ...

ዓባይ ባንክ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ
Post

ዓባይ ባንክ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

ዓባይ ባንክ አ.ማ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የኤሌክትሮኒክስ ግብር አሰባሰብ ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ እንደተናገሩት የዓባይ ባንክ...

በዓባይ ባንክ በኩል የፐብሊክ ባስ ትራንስፖርት ክፍያ መፈጸም ተጀመረ
Post

በዓባይ ባንክ በኩል የፐብሊክ ባስ ትራንስፖርት ክፍያ መፈጸም ተጀመረ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. እና ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ ስምምነቱ የአገር አቋራጭ የጉዞ ትኬት ክፍያን በዓባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በቅርንጫፎች በኩል በሂሳብ ወይም በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስችል ነው፡፡ በዚህ መሰረት አገልግሎቱ መነሻውን ከአዲስ አበባ በማድረግ ወደ ባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ጅማ፣ ነቀምቴ፣ ሚዛን ተፈሪ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ባሌ...

ዓባይ ባንክ የአምስት ዓመታት ስትራቴጂ ዕቅድ ማዘጋጀት ጀመረ
Post

ዓባይ ባንክ የአምስት ዓመታት ስትራቴጂ ዕቅድ ማዘጋጀት ጀመረ

ዓባይ ባንክ እየሰራበት የሚገኘውን ስትራቴጂ ዕቅድ በማጠናቀቅ ከ2023/24- 2027/28 ቀጣይ አምስት ዓመታት የሚገለገልበትን ስትራቴጂ ዕቅድ ዝግጅት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መድረክ አካሂዷል፡፡ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ መድረኩን በይፋ አስጀምረዋል፡፡   አቶ የኋላ በመድረኩ እንደገለጹት ስትራቴጂ ዕቅዱ ዓባይ ባንክ ጊዜው የሚጠይቀውን የደንበኞቹን ፍላጎት በተሻለ መልክ ለሟሟላት የሚያስችል የባንክ አገልግሎቶችን ለማቅረብ እና ይበልጥ በባንክ ኢንደስትሪው...