ዓባይ ባንክ የ2016 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ የ2016 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡

በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሩብ ዓመቱ ከፍተኛ የሥራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሥራ አመራሮች የዕውቅና ሠርተፊኬት፣ ማበረታቻ ገንዘብ እና የዋንጫ ሽልማት አበርክተዋል፡፡ የሥራ አቅጣጫም ሰጥተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.