Tag: <span>የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ</span>

ዓባይ ባንክ የ2016 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
Post

ዓባይ ባንክ የ2016 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡ በስብሰባው ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በሩብ ዓመቱ ከፍተኛ የሥራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የሥራ አመራሮች የዕውቅና ሠርተፊኬት፣ ማበረታቻ ገንዘብ እና የዋንጫ ሽልማት አበርክተዋል፡፡ የሥራ አቅጣጫም ሰጥተዋል፡፡

ዓባይ ባንክ የ3ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ
Post

ዓባይ ባንክ የ3ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ አካሄደ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2023 3ኛ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል። በስብሰባው ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እና የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል።