ማስታወቂያ, ዜናለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፣February 16, 2024February 16, 2024Abay ዓባይ ባንክ አ.ማ. ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ግብዓት በመጠቀም የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን እና የተቀላጠፈ የደንበኞች አገልግሎትን ለመስጠት ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ዓ.ም. የሲስተም ማሻሻያ ሥራ ያከናውናል፡፡በመሆኑም ከላይ በተጠቀሰው ቀን አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ለውድ ደንበኞቻችን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡ ዓባይ – ታማኝ አገልጋይ!
Leave a Reply