ዓባይ ባንክ “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት

ዓባይ ባንክ “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት

ዓባይ ባንክ በ2015 ዓ.ም የበጀት ዓመት “ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ” በመባል የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር ባዘጋጀዉ የእውቅና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ባንካችን ለሀገራችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት እና በሀቀኝነት በመክፈሉ የፕላቲኒየም ደረጃ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡

ዓባይ ባንክ የሀገር እና የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.