የቦርድ ንዑስ ኮሚቴ

የኦዲት ንዑስ ኮሚቴ

ሰብሳቢ

አቶ ፋንቱ ጎላ ስዩም

አቶ ፋንቱ ጎላ ስዩም

የቦርድ አባል

38 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ኦፍ ቱሪዝም እና ሰርቪስ ኢንዱስትሪ
ድህረ- ምረቃ ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ፊዚካል ዲስትሪቢውሽን

አባላት

አቶ መኮንን የለውምወሰን

አቶ መኮንን የለውምወሰን

የቦርድ አባል

29 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በፋይናንስ እና ክሬዲት
ማስተርስ ዲግሪ በኦርጋናይዜሽናል ሊደርሺፕ

የሪስክ ንዑስ ኮሚቴ

ም/ሰብሳቢ

አባላት

አቶ ቢያዝን እንኩዋሆነ

አቶ ቢያዝን እንኩዋሆነ

የቦርድ አባል

24 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና (ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት)
ማስተርስ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
ቢ.ኤ. ዲግሪ በኢኮኖሚክስ
ዲፕሎማ በሳኒታሪ ሳይንስ

አቶ ታደሰ አሰፋ ጥሩነህ

አቶ ታደሰ አሰፋ ጥሩነህ

የቦርድ አባል

25 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
ቢ.ኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት እና ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን

የሰዉ ኃይል፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የግዥ እና ፋሲሊቲ አስተዳደር ንዑስ ኮሚቴ

ሰብሳቢ

ዶ/ር አምላኩ አስረስ ዘውዴ (ፒ.ኤች.ዲ)

ዶ/ር አምላኩ አስረስ ዘውዴ (ፒ.ኤች.ዲ)

የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ

28 ዓመታት የስራ ልምድ
ፒ.ኤች.ዲ በሰስቴይነብል አግሪካርቸራል ሲስተም
ማስተርስ ዲግሪ በአግሪካርቸራል ኢኮኖሚክስ እና አግሪ ቢዝነስ
ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአግሪካርቸራል ኢኮኖሚክስ

አባላት

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ታደሰ አካና

ወ/ሮ ኢትዮጵያ ታደሰ አካና

የቦርድ ሰብሳቢ

20 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ
ቢ.ኤ. ዲግሪ በ ላይብረሪ እና ኢንፎርሜሽን ሳይንስ

አቶ ጥላዬ ቢተው በዙ

አቶ ጥላዬ ቢተው በዙ

የቦርድ አባል

27 ዓመታት የስራ ልምድ
ማስተርስ ዲግሪ በጂኦ- ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና መሬት ኦብዘርቬሽን
ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪ በአግሪካርቸራል ኢንጅነሪንግ
ዲፕሎማ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ