የውጭ ባንክ ዋስትናዎች

ዓባይ ባንክ የውጭ አቅራቢዎችን፣ ባንኮችን ወይም የአገር ውስጥ አስመጪዎችን ወክሎ የውጭ ባንክ ዋስትና ሊሰጥ ይችላል ፡፡

  • የጨረታ ማስከበሪያ ፣
  • የአፈፃፀም ቦንድ ፣
  • የቅድሚያ ክፍያ ፣
  • ሌሎች