ባለ አክሲዮኖች
ዓባይ ባንክ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ከ4,366 በላይ ባለአክሲዮኖች ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ በአብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ይገኙበታል፡፡ እ.ኤ.አ. እስከ ጃኗሪ 2023 ድረስ የባንኩ አጠቃላይ የተከፈለ ካፒታል 6.274 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡:
አክሲዮኖችን ለመግዛት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎች
አክሲዮኖችን ለመግዛት የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን መመሪያ መሠረት ያደረጉ ናቸው፡፡
ስለባንኩ የአክሲዮን ሽያጭ
- የአንድ አክሲዮን መሸጫ ዋጋ ብር 1,000.00/ አንድ ሺህ ብር ሲሆን፣
- መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛው መጠን 50 አክሲዮን ወይም የብር 50,000.00/ ሃምሳ ሺህ ብር ነው፡፡