ካፋላህ እና ሐዋላ የኤቲኤም ካርዶች

የዓባይ ባንክ ከወለድ ነጻ ሌሎች አገልግሎቶች

  • የተለያዩ ዋስትናዎችን የመስጠት አገልግሎት (ካፋላህ)፣
  • የውጭ ሀገርና የሀገር ውስጥ ገንዘብ አላላክ አገልግሎት (ሐዋላ)፣
  • የዓለም አቀፍ ንግድ ድጋፍ አገልግሎት፣
  • የውጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሪ፣
  • የኤ.ቲ.ኤም. ካርድ አገልግሎት (ሐላል ካርድ)፣
  • የሞባይል እና ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎቶች፡፡