ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገልግሎት

ዓባይ ባንክ እጅግ ቀልጣፋ እና የተሟላ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር/ ሐዋላ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛሌ፡፡ ባንኩ ዓለም አቀፍ የባንኮች መረብ የሆነው ስዊፍት (SWIFT) አባል በመሆኑ የደንበኞች የፋይናንስ መረጃዎችን እና ከመሊው ዓለም የሚላክ ገንዘብን በአስተማማኝ እና በተቀልጣፋ ሁኔታ እንዲለዋወጡ በማድረግ ደረጃውን የጠበቀ፣ ዘመናዊ፣ አስተማማኝ አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል፡፡ ይህም አላስፈሊጊ ወጪን፣ የአሠራር ግድፈትን እና ስጋትን ይቀንሳል፡፡

የዓባይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ABAYETAA ሲሆን፣ በተጨማሪም ባንኩ በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በመሥራት ላይ ይገኛሌ፡፡ እነዚህም፡-

 • ዌስተርን ዩኒየን፣
 • ቲዩንስ፣
 • መኒ ግራም፣
 • ትራንስፋስት፣
 • ደሐብሺል፣
 • ሪያ፣
 • ዩ – ሬሚት፣
 • ወርልድ ሬሚት፣
 • ሺፍት፣
 • ሬሚትሊ እና
 • ኢትዮዳሽ ናቸው፡፡