ዓባይ ባንክ በኤግዚቢሽን ማዕከል የትንሣዔ ባዛር ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ በኤግዚቢሽን ማዕከል የትንሣዔ ባዛር ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል

ዓባይ ባንክ የ2015 ዓ.ም የትንሣዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ባዛር ላይ በመሳተፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ባንካችን ለጎብኝዎችና ለተሳታፊዎች በባዛሩ ላይ የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎቶች በመስጠት ላይ ሲሆን መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡
በሴንቸሪ ፕሮሞሽን “ሰላም ፋሲካ-ኤክስፖ 2023” በሚል ተዘጋጅቶ በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው ባዛር እስከ ሚያዚያ 07/2015 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.