ዓባይ ባንክ በደሴ ከተማ ለተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ በደሴ ከተማ ለተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ1444ኛውን የታላቁ የረመዳን ጾም ምክንያት በማድረግ በደሴ ከተማ በተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ድጋፍ አድርጓል፡፡
በዝግጅቱ ላይ በሺህዎች የሚቆጠሩ የእምነቱ ተከታዮች የታደሙ ሲሆን ፕሮግራሙ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ባንኩ ድጋፍ በማድረግ የጎላ አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡
ዓባይ ባንክ የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በተለያዩ ጊዜያት ለማህበረሰቡ ትርጉም ያለው የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.