የወጪ ንግድ አገልግሎቶች

ወደ ውጭ ለሚላኩ  ዕቃዎች ሁሉም ክፍያዎች የሚደረጉት በውጭ ምንዛሪ ነው፡፡

በዚህም መሠረት ዓባይ ባንክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ከሚፈቀደው ከቡናና ከወርቅ ኤክስፖርት ውጭ በሚከተሉት የክፍያ ዓይነቶች የወጪ ንግድ ፈቃድ ይሰጣል፡፡

  • ለወጪ ንግድ የመተማመኛ ሰነድ
  • ሰነድ በማቅረብ ወጪ ንግድ
  • የወጪ ንግድ ቅመ ክፍያ በመፈጸም
  • የወጪ ንግድ በኮንሳይመንት አሰራር መሰረት
  • ለአነስተኛ ዕቃዎች ወደ ውጪ ይላኩ፡፡