ዓባይ ባንክ አ.ማ ከታህሳስ 20/2014 ዓ.ም ጀምሮ የባንኩን 5ዙር የይመንዝሩ ፣ ይቀበሉ ፣ ይሸለሙ ፕሮግራም በይፋ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

በፕሮግራሙም ፣

  • 1ኛ ዕጣ ፡ ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል
  • 2ኛ ዕጣ ፡ በርካታ ሳምሰንግ ፍሪጆች
  • 3ኛ ዕጣ ፡ በርካታ ሳምሰንግ 32 ኢንች ቴሌቭዥኖች
  • 4ኛ ዕጣ ፡ በርካታ ቶሺባ ላፕቶፖች
  • 5ኛ ዕጣ ፡ ሳምሰንግ ሞባይል ቀፎዎች ለሽልማት የቀረቡ ሲሆን ደንበኞች ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ በአቅራቢያቸው በሚገኙ ከ 335 በላይ በሆኑ የባንኩ ቅርንጫፎች አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

በፕሮግራሙ ላይ ያለዎትን ማንኛውም ጥያቄ በባንካችን አጭር የደንበኞች አገልግሎት ቁጥር 8834 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ዓባይ፣ ታማኝ አገልጋይ !

Leave a Reply

Your email address will not be published.