Tag: <span>የሴት ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና ውሃ ማጣሪያ ግንባታ</span>

ዓባይ ባንክ ለባሕር ዳር መሰናዶ ትምህር ቤት ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ ለባሕር ዳር መሰናዶ ትምህር ቤት ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ በባሕር ዳር መሰናዶ ትምህርት ቤት የሴት ተማሪዎች መጸዳጃ ቤት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ እና ውሃ ማጣሪያ ግንባታ አሰርቶ ለትምህርት ቤቱ አስረከበ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የባንኩ የባሕር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ጸጋዬ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የተለያዩ ስራዎችን በስፋት እየሰራ መሆኑን አንስተው÷ በባሕር ዳር መሰናዶ ትምህርት ቤት የተደረገውም ግንባታ የዚሁ...