Tag: <span>ከፍተኛ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች</span>

ዓባይ ባንክ ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች እውቅና ሰጠ
Post

ዓባይ ባንክ ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎችና ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች እውቅና ሰጠ

ዓባይ ባንክ ለሁለት ቀናት በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ባካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ በ2021/22 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የዳይሬክተሮች የቦርድ አባላት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡ የባህርዳር ቀጠና ጽሕፈት ቤት ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የአንደኛ ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን፣ የአዝዋ፣ አምደወርቅ፣ አራትኪሎ፣ ቋራ እና ስታዲየም ቅርንጫፎች የእውቅና ሰርተፊኬት እና የማበረታቻ የገንዘብ...