Post የዓባይ ባንክ ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን አከበሩ የዓባይ ባንክ አ.ማ. ሠራተኞች በየዓመቱ ህዳር 30 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በግራንድ ፓላስ ሆቴል በፓናል ውይይት አክብረዋል።