Tag: <span>ዓባይ ባንክ እና አዲል ኮርፖሬት ግሩፕ</span>

ዓባይ ባንክ እና አዲል ኮርፖሬት ግሩፕ የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ
Post

ዓባይ ባንክ እና አዲል ኮርፖሬት ግሩፕ የጋራ ሥራ ስምምነት ተፈራረሙ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ከአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር አቶ አቡበከር ነዚር እና የአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አዲል አብደላ ታቢት (ፒኤችዲ) ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ባንኩ በሚሰጠው ሰዲቅ -ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል በበርካታ የፋይናንስ...