Tag: <span>የአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ)</span>

ዓባይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
Post

ዓባይ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

ዓባይ ባንክ አ.ማ. በዋግ ኸምራ እና በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን እርዳታ የሚውል የአስር ሚሊየን ብር ድጋፍ በዛሬው ዕለት አደረገ። ድጋፉን አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ለዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ የአማራ መልሶ ማቋቋም ልማት ድርጅት (አመልድ) ዋና ዳይሬክተር አስረክበዋል፡፡ ዓባይ ባንክ በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን ተከስተው ለነበሩ ማኅበራዊ ቀውሶች ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን ሲያሳይ...