ዓባይ ባንክ አ.ማ፣ የኢትዮጵያ መድሐኒት ፋብሪካ አ.ማ. (ኢመፋ) እና ሜድቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ ማህበር በዓባይ ሰዲቅ – ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶችን በመጠቀም በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ክፍል ዳይሬክተር አቶ አቡበከር ነዚር፣ የኢመፋ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሽመልስ ማሙዬ እና የሜድቴክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ንጉሴ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የኢመፋ...